In EOTC Mekane Rama Kidus Gebriel
በጊዜሁ ኀለፈ ክረምት
ይህ ጥያቄ የዕለቱን መዝሙር፣ ምስባክና የወንጌል ንባብ መሠረት አድርጎ የተዘጋጀ ነው
1 / 11
የሰማይ ወፎችን ተመልከቱ የሚለው ገጸ ንባብ ምሥጢሩ
2 / 11
ምን እንበላለን ምን እንጠጣለን ምን እንለብሳለን ብላችሁ አትጨነቁ ማለት
3 / 11
አንተ ፈጠርከ ፀሐየ ወወርኃ ማለት
4 / 11
በጊዜሁ ኀለፈ ክረምት ማለት
5 / 11
እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም በስደት የቆየችበት ጊዜ
6 / 11
ወርኃ ጽጌ ወይም ዘመነ ጽጌ
7 / 11
አማኝ ሰው አስቀድሞ መፈለግ ያለበት
8 / 11
የአማኒና የኢአማኒ መለያ የሆነው የቱ ነው?
9 / 11
ከሚከተሉት አንዱ ትክክል ነው
10 / 11
የሜዳ አበቦች የሚያድጉት
11 / 11
በምንባቡ መሠረት ሰዎች የሚጨነቁት በምን በምን ነው?
Your score is
The average score is 82%
Restart quiz
ለኅዳር ጽዮን የተዘጋጀ ጥያቄ
1 / 8
ጽዮን ማለት ምን ማለት ነው?
2 / 8
ድንጋይ ላይ የወደቀም ድንጋዩ የወደቀበትም
3 / 8
ታቦተ ጽዮን ወደ ሀገሯ ስትመለስ
4 / 8
ዔሊ የሞተው
5 / 8
እግዚአብሔርን አያውቁም የተባሉ ካህናት እነማን ናቸው?
6 / 8
ታቦተ ጽዮን በተማረከች ጊዜ ሊቀ ካህናቱ ማን ነበር?
7 / 8
ስለ ታቦተ ጽዮን ምርኮ የሚናገረው የመጽሐፍ ቅዱስ ክፍል የቱ ነው?
8 / 8
የኅዳር ጽዮን በዓል የሚከበርበት ምክንያት ምንድን ነው?
The average score is 71%
ዘኖላዊ
1 / 10
ሞያተኛ ወይም ምንደኛ
2 / 10
እውነተኞች በጎች
3 / 10
ሌባ ሊሰርቅ ሊያርድና ሊያጠፋ ይመጣል
4 / 10
ምንደኛ የበጎቹ ነገር ይገደዋል
5 / 10
መልካም እረኛ
6 / 10
ካህናት እረኛ ይባላሉ
7 / 10
ከታኅሣሥ ሰባት ጀምሮ ያሉት ሰንበታት
8 / 10
በበሩ የሚገባ
9 / 10
በበሩ የማይገባ በሌላ የሚገባ
10 / 10
ኖላዊ ማለት ምን ማለት ነው?
The average score is 0%