Category: Uncategorized
-
ወዘክህልከ ግበር ዘእንበለ ሁከት – ያለመታወክ የቻልኸውን አድርግ ፊልክስዩስ ተስእሎ ፵፯

ከአኃው አንዱ አባ ሰርማጣን ቸልተኛ ነኝ እበላለሁ እጠጣለሁ እተኛለሁ የተረጋጋ ልብ የለኝም ምን ላድርግ? ባለው ጊዜ የሰጠው ምክር ነው። እሱም ሦስት ነጥቦችን ነግሮታል። ፩ ተዐገሥ ውስተ በአትከ – በበአትህ ጽና “ሑር ሕዝብየ ወባእ ቤተከ ወዕፁ ኆኅተከ ወተኀባዕ ኅዳጠ ምዕረ – ወገኔ ሆይ ሂድ ወደቤትህ ግባ ደጅህን ዝጋ ጥቂት ጊዜ ተሸሸግ”…
-
ኢየአክለከሁ ርእየ እሳት – እሳት ማየት አይበቃህምን? ፊልክስዩስ ተስእሎ ፷፬

ኢየአክለከሁ ርእየ እሳት – እሳት ማየት አይበቃህምን? ፊልክስዩስ ተስእሎ ፷፬ መነኮሳት አበው ምግባቸውን በዓመት አንድ ጊዜ ብቻ ያዘጋጃሉ፤ እንግዳ ሲመጣ ለእንግዳ ሽሮ ይሠራሉ፤ በዚህ ጊዜ ደቀመዝሙሩ ለመጣው እንግዳ ሽሮ እየሠራ ሳለ የእሳቱ ሁኔታ ገርሞት ትኩር ብሎ ይመለከት ጀመር፤ የሚያየው በዓመት አንድ ጊዜ ነውና፤ እሱም እድል ከገጠመው ነው፤ መምህሩም አንተ ልጅ!…
-
ለመብዝኅቶሙ ይሰዐኖሙ አልዕሎ ሕሊናት ኀበ እግዚአብሔር ወይትከሀሎሙ አልዕሎ አእዳው ወአዕይንት ኀበ ሰማይ

“ለመብዝኅቶሙ ይሰዐኖሙ አልዕሎ ሕሊናት ኀበ እግዚአብሔር ወይትከሀሎሙ አልዕሎ አእዳው ወአዕይንት ኀበ ሰማይ – ለብዙዎች (ለወጣንያን) ሕሊናቸውን ወደ እግዚአብሔር ከፍ ማድረግ ይሳናቸዋል እጃቸውን ወደሰማይ መዘርጋትና ዐይናቸውን ማቅናት ግን ይቻላቸዋል” ፊልክስዩስ ተስእሎ ፳፪ ክርስትና ዕለቱን ተዘርተው ዕለቱን የሚበቅሉበትና የሚያድጉበት ሳይሆን ቀስ በቀስ እያደጉ ከፍጹምነት የሚደርሱበት ሕይወት ነው። አበው እንኳን በሱባኤ በዘወትርም ከዘረጉ…
-
እንደ ኤሳው ያለፍሬ እንዳንቀር

በእንተ ምንትኑ ኢረከበ ኤሳው ሥርየተ – ኤሳው ሥርየት ያላገኘው ስለምንድን ነው?ቅዱስ ዮሐንስ አፈ ወርቅ ስለኤሳው ሲናገር ይህንን ጥያቄ ይጠይቅና ምላሹን ሲያስቀምጥ እንዲህ ይላል። እስመ ውእቱ ኢነስሐ በከመ ይደሉ – እንደሚገባ ሆኖ ንስሐ አልገባምና ሥርየት አላገኘም። ቅዱስ ጳውሎስ እንዳስተማረን ወደቀደመ ክብሩና በረከቱ ለመመለስ ፈልጎ ንስሐ የሚገባበት መንገዱ እስኪጠፋው ድረስ ግራ ተጋብቷል።“ወኃጥአ…
-
ወዳጁን የሚያይ ሰው

ብእሲ ሶበ ርእየ ፍቁሮ ትትመየጥ ነፍሱ ወትትፌሣሕ ልቡ ወትትሐሠይ ሕሊናሁ ኅድግሰ በርእየተ ገጹ በዘክሮተ ስሙኒ ይትፌሣሕ ወይትሐሠይ ፈድፋደ – ሰው ወዳጁን ባየ ጊዜ ነፍሱ ትመለሳለች ልቡናው ደስ ትሰኛለች ሕሊናው ሐሴት ታደርጋለች ፊቱን ማየቱን ተወውና ስሙን በመጥራቱ እንኳ ፈጽሞ ደስ ይለዋልተግሣጽ ዘቅዱስ ዮሐንስ አፈወርቅ ፳፮ ያለንበት ወቅት ተዘክሮተ እግዚአብሔርን ገንዘብ ለማድረግና…
-
ራስን መፈለግ

ኅሥሥ ህላዌ ርእስከ ወአስተሐይፅ በጥዩቅ ወአንተ ትኔስሕ እስመ አልቦ ዘይወስድ ኀበ ምግባረ ጽድቅ ከመ ተዘክሮ ኃጣውእ– ስለሰው ማውራትህን ትተህ የራስህን አኗኗር መርምር ኃጢአተኛ እንደሆንህ አንድም ፈራሽ በስባሽ እንደ ሆንህ እወቅ ከዚህ ደረጃ ከደረስህ ሰውን ከመንቀፍ ራስህን ወደመንቀፍ ትመለሳለህ የራስን ኃጢአት እንደማሰብ ትሩፋት ወደመሥራት የሚያደርስ የለምና። ተግሣጽ ዘቅዱስ ዮሐንስ አፈወርቅ ፳፫…
-
ግስ

ግስ የሚለውን ቃል ለመረዳት፦ ፩ ገሰ ወይም ገሰሰ – ዳሰሰ፤ ዳበሰ፤ በእጁ ነካ፤ አረጋገጠ ማለት ነው። ገሲስ ገሲሶት ንዜንወክሙ በእንተ ውእቱ ዘሀሎ እምቅድም ዘሰማዕናሁ በእዘኒነ ወዘርኢናሁ በአዕይንቲነ ወዘጠየቅናሁ “ወዘገሰሳሁ እደዊነ” – ከመጀመሪያ ስለነበረው፣ በጆሯችን ስለሰማነው፣ በዐይናችን ስላየነው፣ ስለተረዳነው፣ “በእጆቻችን ስለዳሰስነው” እንነግራችኋለን ፩ዮሐ ፩፥፩ ማስረጃ ጥቅሶች፦ ኢትግስሱ መሢሐንየ – የቀባኋቸውን…
